ፉክክር፣ ብሔረተኛነትና ትብብር በለውጡ ዋዜማ (ዩሱፍ ያሲን)

ፉክክር፣ ብሔረተኛነትና ትብብር በለውጡ ዋዜማ (ዩሱፍ ያሲን)

በማጠቃለያ የአፋር ዘማቾች የጦር ውጊያ ዝግጅታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ በባሕሉ ከውጊያ ስምሪት በፊት ከትንቢት ተናጋሪዎች የሚጠብቁት ትንቢት አለ፡፤ ነቢይቷ ሴት ከሆነች “ባዲቶ” ወንድ ከሆነ ደግሞ “ግኒሊ” ይባላሉ፡፡ የመጨረሻ ስንብት ከማድረጋቸው በፊት የመጪውን ውጊያ ትንቢት እንዲነገራቸው የሚለዋወጡት “ምን ይታይሻል” “ምን ይታይሃል? “ቅኔ ዘረፋ ብጤ ታሪክ ልመርቅላችሁ። “ባዲቶ” ወይም ትንቢት ተናጋሪዋ እንዲህ በማለት ትጀምራለች” አዎ፣ ይታየናል ረጅሙ ለግላጋው ባለ ሎቲው ሲደናቀፍ.፣ ትቀጥልና ራሰ በራው ዘመዱ ላይ ላይ ሲወድቅ ፣ ታዋቂው ጀግናው ዉሃ ውሃ ሲል…. እያለች ዘማቹ ጦር መስማት የማይፈልገውን የወገን ኪሳራና ሟርት-አዘል ትንበያ ስታበዛባቸው ” ዝም በይ፣ አንቺ ቀባዣሪ፣ ውሸታም” እያሉ ከቀኝ ከግራ ዘማቾቹ ሲወራርፏት “ዮኦ ዲራብለ ሲኒህ አበይ ይ ራቦው” በማለት አሳርጋ ትሸኛቸዋለች። አባባሏ ወደ ቀላሉ አማርኛ ሲመለስ “ፈጣሪ አምላኬ፣ እኔኑ ውሽታም ያድርግላችሁ” ብላ ነው የምትጸልይላቸው። እኔ ትንተናየን በዚህ ሟርት እያሳረግኩ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ። ይታሰብበት! ነው መልእክቴ። የእጃችሁን አጣጥፋችሁ ተቀመጡ ጥሪም ግን በፍጹም አይደለም። የኃይል ሚዛን መለወጥ አለበት ብዬ የምደሰኩር ሰው ነኝ። እየተለዋወጠም ነው። እያየነው ነው። ስጋቴን ብቻ ያልደበቅኩበት በቂ ምክንያት አለኝ። ሥርዓትን ብቻ እንቀይራለን ብለው ተነሳስተው ባልጠበቁት ከፍተኛ አብዮት እንቅስቃሴ ትርምስምስ መሓል ሃገራቸውን ጭምር ያጡ ወገኖች (ሶሪያ፣ሊቢያ፣የመን፣ኢራቅ) እንደ መማማሪያና ልብ መግዣ እየተመለከትን ነው፡፡ ይህንን እያዬን ለምንስ አንፈራም! ። መማሪያ አታሳጣን እንጂ እኛኑ ለሌሎች መማማሪያ አታድርገን በማለት የዘወትር ጸሎታችንን አሁንም እናደርሳለን።እናንተም አድርሱ!

Continue reading ፉክክር፣ ብሔረተኛነትና ትብብር በለውጡ ዋዜማ (ዩሱፍ ያሲን)

ከሰሞኑ ጫጫታ ባሻገር፣ የትብብሩን መሠረቶችና ተግዳሮቶችን በቅጡ መዳሰስ

ከሰሞኑ ጫጫታ ባሻገር፣ የትብብሩን መሠረቶችና ተግዳሮቶችን Read More

ከቁጫ እስከ ኦሮሞ – ማንነትና የማንነት ፖሎቲካ እንደምታና መዘዞቹ – ዩሱፍ ያሲን

ከቁጫ እስከ ኦሮሞ – ማንነትና የማንነት ፖሎቲካ Read More

Mohamed Abubakar – LUMUMBA

 

Mohamed Abubakar Read More

January 21: As Told By Official Isaias Afwerki Apologists

 January 28, 2013

January 21: As Told By Official Isaias Afwerki Apologists
by Gedab News
 

 

On January 28, a representative from the pro-Isaias regime “Eritrean community” in the US made the following “official” announcement at a Paltalk room (Eritrean unity worldwide-EPLF 1).  What follows is a summary of the 9-minute audio presentation in Tigrinya.  Words in brackets are ours.

1. Read More

ድምፅ አልባው አብዮት በኢትዮጵያ (በራሚደስ)

ላለፉት ሁለት አስርት አመታት በህዝቡ ጫንቃ ላይ ተጭኖ የኖረውና በብልጣብልጡ መሪ መለስ ዜናዊ በተቀየሰው መስመር መሰረት ለመጪው አራትና አምስት አስርት ዓመታትም ይቀጥላል ተብሎ ሲፎክርበት የነበረው የትግሬ አፓርታይድ አገዛዝ ባልታሰበና ባልተጠበቀ መልኩ ፍሬን መያዙ ብቻም ሳይሆን ሿፈሪዎቹ ከመሪ ጨበጣው ገለል መደረጋቸው እውነትም ሀገሪቷ የድምፅ አልባ አብዮት እያስተናገደች መሆኗን የሚያሳይ ተጨባጭ ምልከታ ሳይሆን አልቀረም፡፡ Read More

THE VISION AND THE LEGACY OF SULTAN ᶜALI-MIRAḤ ḤANFARE (REIGN:1944-2011) (By Aramis Houmed Soulé)

Sultan ᶜAli-Miraḥ had put his political intelligence in the service of his vision of peace and tolerance. He played an important role in the development of relations between Emperor Hayle Sïllase and his peers in the Muslim world, especially States like Egypt and the Kingdom of Saudi Arabia. He served as a special envoy. Read More

Mahámmad “Illálta” Hanfadé,Mahammad Ôbakar,Mahámmad Yayyó

M.I. (Mahámmad b. Hanfadé b. Asa Aydahis [Afar sp.: Macammad “Illalta“ Canfaxe], d. May1902, nicknamed illálta, lit. ‘permanent water hole, prosperous oasis’, hence ‘the man who brought prosperity’), of the Modaytó tribe, was the sul-tan of Awsa from 1862 to Read More

የመለስ ባህርያትና ኢትዮጵያ (በራሚደስ)

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በህይወት ዘመናቸው የተላበሱት ግለ-ባህርያት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ነፍሳቸው ከስጋቻው ከተላቀቀች ጀምሮ ማወዛገብ የጀመረ ይመስላል፡፡ በአፍቃሪዎቻቸውና በአድናቂዎቻችው እይታ መለስ ፅናት ያለው፣ለህዝብ ተቆርቋሪ ፣ አገር ወዳድ ፣ ምርጥ ዲፕሎማት አድርገው ሲስሏቸው ተቃዎሚዎቻቸውና ላለፉት ሁለት አስርተ አመታት ገደማ የአቶ መለስን አገዛዝ በአንክሮ የተከታተሉ ታዛቢዎች ደግሞ በተቃራኒው ጭካኔያቸው ፣ አድሎአዊነታቸው ፣ አምባገነንነታቸውን አልፎ ተርፎም አልሽነፍ Read More

Lij Iyassu and the Afars (Part II) (By Aramis Houmed Soulé)

Lij Iyassu again fled and took refuge with a small escorting group and servitors in the sultanate of Awsa at the side of the sultan Yayyo Mahammad aka data Yayyo (r.1910-19279). The latter gave him a reception worthy of his rank and had him benefit from the right of hospitality which is sacred among the Read More