ልዩነቶቻችን ውበታችን የሚሆኑት ስናስተናግዳቸው ብቻ ነው፤ አለበለዚያ ያወዛግቡናል (በዩሱፍ ያሲን)

ልዩነቶቻችን ውበታችን ነው የተሰኘው አባባል ብርቄዬ መፈክር ነው።OUR DIVERSITY IS OUR BEAUTY የተሰኘውን የፈረንጅኛው አባባል ትርጉም መሆኑ ነው።በዘመነ ደረግ ተብሎዋል። በኢሕዴአግ ዘመንም ተፎክሮበታል።እንከን የማወጣለት ግሩም አባባል ነው። ምክኒያቱ ጉራማሌነታችን ውበታችን መሆኑአያከራክርምና።ልዩነቶቻችን ብርቄዬ ጌጦቻችን ናቸው።ጥያቄው እውነት ይህው ግሩምና አቻቻይ መፈክርተግባራዊ መሆን ይቻላል ወይ ነው በዛሪዬቷ ኢትዮጵያችን።አነጋጋሪና አነታራኪው እነዚሁ ውብ የሆኑትናየሚንኩራራባቸው ልዩነቶቻን ለውዝግብ ምክኒያት እና መነሻ የመሆናቸው ጉዳይ ነው።የማንነት ፖልቲካመሠረቱ እነዚሁ ልዩነቶቻችን መሠረት አድርጎ ወገን ለይቶ መደራጀትና አንዱ ከእነሱ የተለውን ” ሌለኛ»የተሰኘውን ተፃርሮ መፋጠጥ ነውና።አንዳንድ ጊዜም መግጠም ነው::Read More

Leave a Reply

 

 

 

You can use these HTML tags

<a href="" title=""> <abbr title=""> <acronym title=""> <b> <blockquote cite=""> <cite> <code> <del datetime=""> <em> <i> <q cite=""> <s> <strike> <strong>