የእስልምና ፅንፈኛ አክራሪነት በኢትዮጵያ፡ እውነታ ወይስ ማዋከቢያ (በራሚደስ)

በዚህ መሰረት በኢትዮጵያውያን የሱኒ እስልምና ተከታዮች ዘንድ ጠንከር ያለ ተፅዕኖ እየፈጠረ የሚገኘው የሰለፊና ሱፊ አስተሳሰብ ውዥንብር ሳይሆን የመንግስት ጥናት የጎደለው አቀራረብ እና ለተፈጠሩት አለመግባበቶች እየተወሰደ ያለው የሀይል እርምጃ ይመስላል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት በአወሊያና አንዋር መስኪዶች ተቋውሞቸው ሲያቀርቡ የነበሩት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የሙስሊም ማህበረሰብ ከክርስቲያኑ ወገናችን ጋር አብረን አንኖርም፣ እንደ አል-ሸባብ ሰለፊዎች ያመነዘረች ሴት በድንጋይ ትወገር፣ ጫት ይዞ የተገኘ አንገቱ ይቆረጥ ወዘተ የሚል ፅንፈኛ አስተሳሰብ ሲያስተጋቡ የተሰሙ አይመስልም፡፡Read More

Leave a Reply

 

 

 

You can use these HTML tags

<a href="" title=""> <abbr title=""> <acronym title=""> <b> <blockquote cite=""> <cite> <code> <del datetime=""> <em> <i> <q cite=""> <s> <strike> <strong>