የመለስ ባህርያትና ኢትዮጵያ (በራሚደስ)

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በህይወት ዘመናቸው የተላበሱት ግለ-ባህርያት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ነፍሳቸው ከስጋቻው ከተላቀቀች ጀምሮ ማወዛገብ የጀመረ ይመስላል፡፡ በአፍቃሪዎቻቸውና በአድናቂዎቻችው እይታ መለስ ፅናት ያለው፣ለህዝብ ተቆርቋሪ ፣ አገር ወዳድ ፣ ምርጥ ዲፕሎማት አድርገው ሲስሏቸው ተቃዎሚዎቻቸውና ላለፉት ሁለት አስርተ አመታት ገደማ የአቶ መለስን አገዛዝ በአንክሮ የተከታተሉ ታዛቢዎች ደግሞ በተቃራኒው ጭካኔያቸው ፣ አድሎአዊነታቸው ፣ አምባገነንነታቸውን አልፎ ተርፎም አልሽነፍ ባይነታቸውን ሲያመላክቱን ይታያሉ::Read More

Leave a Reply

 

 

 

You can use these HTML tags

<a href="" title=""> <abbr title=""> <acronym title=""> <b> <blockquote cite=""> <cite> <code> <del datetime=""> <em> <i> <q cite=""> <s> <strike> <strong>