የማያባራ ጉባኤ፤ የማይቋጭ ፍጅት (በራሚደስ)

በዘመነ ኢ.ህ.አ.ዴ.ግም በተለይም ከኢትዮ-ኤርትራ ግጭት ጀምሮ እስከ ማብቂያው ድረስ በድሬደዋ ፤ አዋሽ፤ አዳይቱ ና ሚሌ ከተሞች በጥምር የሰላም ኮሚቴ አስተባባሪ  የተከናወኑ ተደጋጋሚ ና አሰልቺ ጉባኤዎች ንብረትና ጊዜን ከማባከን ያላለፈ ለግጭቱ ዘለቄታዊ መፍትሄ ፍለጋ ያበረከተው አስተዋጽኦ ሚዛን ደፊ ሆኖ አልተገኘም፡፡ የአሁኑ የምክክር ጉባኤም እንደከዚህ ቀደሞቹ ‘ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ’ መፍትሄ ፈላጊ መሆኑ ቢገለጽም ምናባትም ከቀደምቶቹ የሚለየው የአፋርና የሶማሌ ኢሳ ሸማግሌዎችና የአርብቶ አደሩ ማህበረሰብ ተወካዮች በአዋሽ ተፋሰስ ስር በሚገኘው የሶደሬ መዝናኛ ሰፈራ ማገናኘቱ ሊሆን ይችላል፡፡Read More

Leave a Reply

 

 

 

You can use these HTML tags

<a href="" title=""> <abbr title=""> <acronym title=""> <b> <blockquote cite=""> <cite> <code> <del datetime=""> <em> <i> <q cite=""> <s> <strike> <strong>