አይታሳቤው መደበኛ በይነ-መንግሥታት ግንኑኝነት-ለምን? (በዩሱፍ ያሲን)

ኤርትራውያን አሁንም የማይክዱትና በፀጋ የሚቀበሉትን የሁለቱ ሕዝቦች ተጋሪዮሾች በሙሉ ለምሳሌ ፤በነፃነት ትግሉ ወቅት ለመቀበል ሲያንገራገሩ የነበረቱን የሓበሻነት የጋራ ካልቸራል ማንነት ተጋሪዮሹ አንዱ ነው። ። ሓበሻ የሚለው ስያሜ ለኢትዮጵያ ብቻ እንደ ሃገር የተሰጠ ዓረብኛው መጠሪያ ሰለሆነባቸው ይመስለኛል፤በዚያኒ ወቅት ለመቀበል የሚሳናቸውና የሚከብዳቸው ። አሁን ደግሞ ስያሜውን መቀበል ከጀመሩ ይህንን ማበረታታቱ አስፈላጊ ነው።http://allafar.net/wp-content/uploads/2012/09/Eritrea-and-Ethiopia-the-Impossible-Relations.pdf

Leave a Reply

 

 

 

You can use these HTML tags

<a href="" title=""> <abbr title=""> <acronym title=""> <b> <blockquote cite=""> <cite> <code> <del datetime=""> <em> <i> <q cite=""> <s> <strike> <strong>